የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 2
  • ከጥቅምት 2-8

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 2-8
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 2

ከጥቅምት 2-8

ዳንኤል 7-9

  • መዝሙር 95 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የዳንኤል ትንቢት መሲሑ እንደሚመጣ አስቀድሞ ተናግሯል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዳን 9:24—መሲሑ የከፈለው መሥዋዕት የኃጢአት ይቅርታ የምናገኝበትን በር ከፍቶልናል (it-2-E 902 አን. 2)

    • ዳን 9:25—መሲሑ የተገለጠው በ69ኛው የዓመታት ሳምንት መጨረሻ ላይ ነው (it-2-E 900 አን. 7)

    • ዳን 9:26, 27ሀ—መሲሑ የተገደለው በ70ኛው የዓመታት ሳምንት አጋማሽ ላይ ነው (it-2-E 901 አን. 2, 5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዳን 9:24—“ቅድስተ ቅዱሳኑ” የተቀባው መቼ ነው? (w01 5/15 27)

    • ዳን 9:27—ሰባዎቹ የዓመታት ሳምንታት እስኪያበቁ ማለትም እስከ 36 ዓ.ም. ድረስ ለብዙዎች የጸናው ቃል ኪዳን የትኛው ነው? (w07 9/1 20 አን. 4)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዳን 7:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ፍላጎት ያሳዩ ሰዎችን ወዲያውኑ ተመልሰው እንዲያነጋግሩ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 78

  • “ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መንፈሳዊ ዕንቁዎችን ለማግኘት የሚረዱ የምርምር መሣሪያዎች የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 15 አን. 29-36 እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ