ጥቅምት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ጥቅምት 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከጥቅምት 2-8 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 7-9 የዳንኤል ትንቢት መሲሑ እንደሚመጣ አስቀድሞ ተናግሯል ክርስቲያናዊ ሕይወት ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? ከጥቅምት 9-15 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዳንኤል 10-12 ይሖዋ ነገሥታት ወደፊት ስለሚጠብቃቸው ነገር አስቀድሞ ተናግሯል ከጥቅምት 16-22 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሆሴዕ 1-7 ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ? ከጥቅምት 23-29 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሆሴዕ 8-14 ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ ክርስቲያናዊ ሕይወት ሕይወታችሁን ይሖዋን ለማወደስ ተጠቀሙበት! ከጥቅምት 30–ኅዳር 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዩኤል 1-3 ‘ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ’