የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 4
  • ከጥቅምት 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 4

ከጥቅምት 9-15

ዳንኤል 10-12

  • መዝሙር 63 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ነገሥታት ወደፊት ስለሚጠብቃቸው ነገር አስቀድሞ ተናግሯል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዳን 11:2—በፋርስ ግዛት ውስጥ አራት ነገሥታት ተነሱ (dp 212-213 አን. 5-6)

    • ዳን 11:3—ታላቁ እስክንድር ሥልጣን ያዘ (dp 214 አን. 8)

    • ዳን 11:4—የእስክንድር መንግሥት ለአራት ተከፋፈለ (dp 215 አን. 11)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዳን 12:3—“ጥልቅ ማስተዋል ያላቸው ሰዎች” የተባሉት እነማን ናቸው? “እንደ ሰማይ ጸዳል” የሚያበሩትስ መቼ ነው? (w13 7/15 13 አን. 16 ተጨማሪ መረጃ)

    • ዳን 12:13—ዳንኤል ‘የሚነሳው’ በምን መንገድ ነው? (dp 315 አን. 18)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዳን 11:28-39

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.5 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.5 —ከዚህ በፊት መጽሔቱ በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ውይይቱን ከዚህ በፊት ካቆምክበት ቀጥል እንዲሁም ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.11 5-6 አን. 7-8—ጭብጥ፦ ማበረታቻ በመስጠት ረገድ ይሖዋ የተወውን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 94

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ብርታት ይሰጣል፦ (15 ደቂቃ) “ትንቢታዊው ቃል” ብርታት ይሰጣል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 16 አን. 1-5፣ “ክፍል 5​—የመንግሥቱ የትምህርት መርሐ ግብር—የንጉሡን አገልጋዮች ማሠልጠን”፣ “የቤተሰብ አምልኮ” እና “ለአምላክ ሕዝቦች አንድነት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ዓመታዊ ስብሰባዎች” የሚሉት ሣጥኖች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 91 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ