የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 6
  • ከጥቅምት 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 6

ከጥቅምት 23-29

ሆሴዕ 8-14

  • መዝሙር 76 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሆሴዕ 14:2—ይሖዋ “የከንፈራችንን ውዳሴ” እጅግ ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል (w07 4/1 20 አን. 1)

    • ሆሴዕ 14:4—ይሖዋ ለእሱ ምርጣቸውን የሚሰጡ ሰዎች ኃጢአታቸው ይቅር እንደሚባል፣ በእሱ ዘንድ ተቀባይነት እንደሚያገኙና የእሱ ወዳጆች እንደሚሆኑ ቃል ገብቷል (w11 2/15 16 አን. 15)

    • ሆሴዕ 14:9—በይሖዋ መንገዶች ላይ መሄድ ጥቅም ያስገኝልናል (jd-E 87 አን. 11)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሆሴዕ 10:12—የይሖዋን ‘ታማኝ ፍቅር ለማጨድ’ ምን ማድረግ ይኖርብናል? (w05 11/15 28 አን. 7)

    • ሆሴዕ 11:1—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w11 8/15 10 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሆሴዕ 8:1-14

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-35 (የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ? የተባለው ትራክት)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-35 —ትራክቱ ከዚህ በፊት ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ውይይቱን ከዚህ በፊት ካቆምክበት ቀጥል እንዲሁም የቤቱ ባለቤት ለሚያነሳው የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 152 አን. 13-15—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 69

  • “ሕይወታችሁን ይሖዋን ለማወደስ ተጠቀሙበት!”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተሰጥኦዋችሁን ይሖዋን ለማገልገል ተጠቀሙበት የሚለውን ቪድዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 16 አን. 18-24፤ “ስለ እውነት መዘመር” የሚለው ሣጥን እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 124 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ