የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 8
  • ከጥቅምት 30–ኅዳር 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 30–ኅዳር 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 8

ከጥቅምት 30–ኅዳር 5

ኢዩኤል 1-3

  • መዝሙር 77 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የኢዩኤል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ኢዩ 2:28, 29—ቅቡዓን ክርስቲያኖች የይሖዋ ቃል አቀባይ ሆነው ያገለግላሉ (w02 8/1 15 አን. 4-5፤ jd-E 167 አን. 4)

    • ኢዩ 2:30-32—ከአስፈሪው የይሖዋ ቀን የሚድኑት የይሖዋን ስም የሚጠሩ ሰዎች ብቻ ናቸው (w07 10/1 13 አን. 2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዩ 2:12, 13—ከዚህ ጥቅስ ስለ እውነተኛ ንስሐ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w07 10/1 13 አን. 5)

    • ኢዩ 3:14—“የፍርድ ውሳኔ [የሚሰጥበት] ሸለቆ” ምንድን ነው? (w07 10/1 13 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢዩ 2:28–3:8

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ—ካርዱ ከዚህ በፊት ለተሰጠው ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ውይይቱን ከዚህ በፊት ካቆምክበት ቀጥል እንዲሁም በjw.org ላይ የሚገኝን አንድ ቪዲዮ በማስተዋወቅ ውይይቱን ደምድም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 196-197 አን. 3-5

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 30

  • ይሖዋ ፈተናዎችን በጽናት እንድንቋቋም ይረዳናል፦ (9 ደቂቃ) ይሖዋ ጽኑ ግንብ ሆኖልኛል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የወንድም ሄንሸል ቤተሰብ ምን ፈተናዎች አጋጥሞታል? የወላጆች እምነትና ጽኑ አቋም በልጆቻቸው ላይ ምን በጎ ተጽዕኖ ያሳድራል? ይሖዋ ወንድም ሄንሸልን እንዳበረታው ሁሉ እናንተንም ሊያበረታችሁ የሚችለው እንዴት ነው?

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የይሖዋ ስም፦ (6 ደቂቃ) የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የይሖዋ ስም የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም አስቀድመህ የመረጥካቸውን የተወሰኑ ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ የይሖዋ ስም ትርጉም ምንድን ነው? ይሖዋ ምን ነገሮችን ፈጥሯል? ይሖዋ እናንተን ሊረዳችሁ የሚችለው እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 17 አን. 1-9

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ