ከኅዳር 6-12
አሞጽ 1-9
መዝሙር 60 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ”፦ (10 ደቂቃ)
[የአሞጽ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
አሞጽ 5:4, 6—ይሖዋን ማወቅና ፈቃዱን መፈጸም ይኖርብናል (w04 11/15 24 አን. 20)
አሞጽ 5:14, 15—መልካምና ክፉ የሆኑትን ነገሮች በተመለከተ ይሖዋ ያወጣቸውን መሥፈርቶች መቀበል ብሎም ለእነዚህ መሥፈርቶች ፍቅር ማዳበር ይኖርብናል (jd-E 90-91 አን. 16-17)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
አሞጽ 2:12—ከዚህ ጥቅስ የምናገኘውን ትምህርት ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w07 10/1 14 አን. 8)
አሞጽ 8:1, 2—የጎመራ ወይም “የበጋ ፍሬ [የያዘው] ቅርጫት” ምን ትርጉም አለው? (w07 10/1 14 አን. 6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) አሞጽ 4:1-13
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በተጨማሪም ሁለት አስፋፊዎች ተመላልሶ መጠየቅ ሲያደርጉ የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 17 አን. 10-18
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 143 እና ጸሎት