ኅዳር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ኅዳር 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከኅዳር 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | አሞጽ 1-9 “ይሖዋን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ” ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ ከኅዳር 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ከአብድዩ 1–ዮናስ 4 ከስህተታችሁ ተማሩ ክርስቲያናዊ ሕይወት ከዮናስ መጽሐፍ የምናገኛቸው ትምህርቶች ከኅዳር 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሚክያስ 1-7 ይሖዋ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ከናሆም 1–ዕንባቆም 3 ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁና ዝግጁ ሁኑ ክርስቲያናዊ ሕይወት ሁኔታችሁ ቢለወጥም ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁና ዝግጁ ሁኑ