ከኅዳር 20-26
ሚክያስ 1-7
መዝሙር 31 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
[የሚክያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሚክ 6:6, 7—ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት ከሌለን ለይሖዋ የምናቀርበው መሥዋዕት በእሱ ፊት ዋጋ አይኖረውም (w08 5/15 6 አን. 20)
ሚክ 6:8—ይሖዋ ከአቅማችን በላይ የሆነ ነገር አይጠብቅብንም (w12 11/1 22 አን. 4-7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሚክ 2:12—ይህ ትንቢት ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w07 11/1 15 አን. 6)
ሚክ 7:7—ይሖዋን ‘በትዕግሥት መጠበቅ’ ያለብን ለምንድን ነው? (w03 8/15 24 አን. 20)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሚክ 4:1-10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 83:18—እውነትን ማስተማር። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 3:14—እውነትን ማስተማር። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh ገጽ 123-124 አን. 20-21
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (6 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr “ክፍል 6—መንግሥቱን መደገፍ—የአምልኮ ቦታዎችን መገንባትና እርዳታ ማቅረብ” እና ምዕ. 18 አን. 1-8
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 149 እና ጸሎት