ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3
ከናሆም 1–ዕንባቆም 3
መዝሙር 129 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁና ዝግጁ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)
[የናሆም መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
[የዕንባቆም መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ዕን 2:1-4—ከሚመጣው የይሖዋ የፍርድ ቀን ለመትረፍ ይህን ቀን ‘በተስፋ መጠበቅ’ ይኖርብናል (w07 11/15 10 አን. 4-6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ናሆም 1:8፤ 2:6—ነነዌ ፈጽማ የጠፋችው እንዴት ነው? (w07 11/15 9 አን. 2)
ዕን 3:17-19—ከአርማጌዶን በፊትም ሆነ በዚያን ወቅት ችግሮች ሊያጋጥሙን ቢችሉም ስለ ምን ነገር እርግጠኞች መሆን እንችላለን? (w07 11/15 10 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዕን 2:15–3:6
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf—ከዚህ በፊት ብሮሹሩ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.03 23-25—ጭብጥ፦ በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት ትችላለህ?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ሁኔታችሁ ቢለወጥም ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁና ዝግጁ ሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አካባቢ ብንቀይርም መንፈሳዊነታችንን መጠበቅ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 18 አን. 9-20፣ “የምናደርገው መዋጮ ጥቅም ላይ የሚውለው እንዴት ነው?” የሚለው ሣጥንና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ) በታኅሣሥ ወር ንቁ! መጽሔትን የምናሰራጭበት ልዩ ዘመቻ እንደሚኖር ለጉባኤው ተናገር። ይህ መጽሔት እንዴት እንደሚበረከት የሚያሳየው ቪዲዮ በቀጣዩ ሳምንት በምናደርገው ስብሰባ ላይ የሚቀርብ ሲሆን ቪዲዮውን ከኅዳር 30 ጀምሮ JW Library ላይ ማግኘት ይቻላል። አስፋፊዎች ይህን መጽሔት በስፋት ለማሰራጨት ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ።
መዝሙር 142 እና ጸሎት