ከታኅሣሥ 4-10
ሶፎንያስ 1–ሐጌ 2
መዝሙር 27 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የቁጣው ቀን ሳይመጣ ይሖዋን ፈልጉ”፦ (10 ደቂቃ)
[የሶፎንያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሶፎ 2:2, 3—ይሖዋን ፈልጉ፤ ጽድቅን ፈልጉ፤ የዋህነትን ፈልጉ (w01 2/15 18-19 አን. 5-7)
[የሐጌ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሶፎ 1:8—ይህ ጥቅስ ምን ማስጠንቀቂያ ይዟል? (w07 11/15 11 አን. 3)
ሐጌ 2:9—የዘሩባቤል ቤተ መቅደስ የተጎናጸፈው ክብር ከሰለሞን ቤተ መቅደስ ክብር የሚበልጠው በየትኞቹ መንገዶች ነው? (w07 12/1 9 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሐጌ 2:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች መዘጋጀት፦ (15 ደቂቃ) “የመግቢያ ናሙናዎች” በሚለው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የመግቢያ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ንቁ! ቁጥር 6 2017ን በስፋት እንዲያሰራጩ አበረታታ። ሆኖም ሰዎችን በቀጥታ አግኝተን ማነጋገራችን የተሻለ ስለሆነ ቤታቸው ላልተገኙ ሰዎች መጽሔቱን ትተን መሄድ የለብንም።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)
ንጹሑ ቋንቋ ሰላምና አንድነት እንዲሰፍን ያደርጋል (ሶፎ 3:9)፦ (10 ደቂቃ) በነሐሴ 15, 2012 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 12 አንቀጽ 4 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። የቀድሞ ጠላቶች ወዳጅ ሆኑ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 19 አን. 1-7፤ “የአዲስ ብርሃን ቤተ ክርስቲያን” እና “የቅርንጫፍ ቢሮ ግንባታ —በለውጦች ምክንያት ማስተካከያ ማድረግ” የሚሉት ሣጥኖች
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 22 እና ጸሎት