ታኅሣሥ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ታኅሣሥ 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከታኅሣሥ 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሶፎንያስ 1–ሐጌ 2 የቁጣው ቀን ሳይመጣ ይሖዋን ፈልጉ ከታኅሣሥ 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘካርያስ 1-8 ‘የአንድን አይሁዳዊ ልብስ አጥብቆ መያዝ’ ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በክልላችን ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን በሙሉ ማነጋገር ከታኅሣሥ 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘካርያስ 9-14 ‘በተራሮች መካከል ካለው ሸለቆ’ አትውጡ ክርስቲያናዊ ሕይወት በሳምንቱ መካከል በምናደርገው ስብሰባ ላይ የሚካተት አዲስ ገጽታ ከታኅሣሥ 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሚልክያስ 1-4 ትዳራችሁ ይሖዋን የሚያስደስት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?