ከታኅሣሥ 18-24
ዘካርያስ 9-14
መዝሙር 8 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘በተራሮች መካከል ካለው ሸለቆ’ አትውጡ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘካ 14:3, 4—‘እጅግ ትልቁ ሸለቆ’ አምላክ የሚያደርግልንን ጥበቃ ያመለክታል (w13 2/15 19 አን. 10)
ዘካ 14:5—‘ወደ ሸለቆው የሚሸሹ’ እና በዚያው የሚቆዩ ሰዎች ጥበቃ ያገኛሉ (w13 2/15 20 አን. 13)
ዘካ 14:6, 7, 12, 15—የይሖዋ ጥበቃ ከሚገኝበት ሸለቆ ውጭ ያሉ ሰዎች በሙሉ ይጠፋሉ (w13 2/15 20 አን. 15)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዘካ 12:3—ይሖዋ ኢየሩሳሌምን “ከባድ ድንጋይ” ያደርጋታል ሲባል ምን ማለት ነው? (w07 12/15 22-23 አን. 9-10)
ዘካ 12:7—ይሖዋ “በመጀመሪያ የይሁዳን ድንኳኖች ያድናል” ሲባል ምን ማለት ነው? (w07 12/15 25 አን. 13)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘካ 12:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6 14-15—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.6—ከዚህ በፊት መጽሔቱ በገጽ 14 እና 15 ላይ ባለው ርዕስ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 5—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
“በሳምንቱ መካከል በምናደርገው ስብሰባ ላይ የሚካተት አዲስ ገጽታ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቤተፋጌ፣ የደብረ ዘይት ተራራ እና ኢየሩሳሌም የተባለውን ድምፅ የሌለው ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 20 አን. 1-6፤ “በዘመናችን ያከናወንነው የመጀመሪያው መጠነ ሰፊ የእርዳታ ሥራ”፣ “ለአደጋ ጊዜ አስቀድሞ መዘጋጀት” እና “አደጋ ሲከሰት!” የሚሉት ሣጥኖች
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 13 እና ጸሎት