ከታኅሣሥ 25-31
ሚልክያስ 1-4
መዝሙር 131 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ትዳራችሁ ይሖዋን የሚያስደስት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
[የሚልክያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሚል 2:13, 14—ይሖዋ በትዳር ውስጥ የሚፈጸምን ክህደት ይጠላል (jd-E 125-126 አን. 4-5)
ሚል 2:15, 16—ለትዳር ጓደኛችሁ ታማኝ ሁኑ (w02 5/1 18 አን. 19)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሚል 1:10—ለይሖዋ አምልኮ እንድናቀርብ የሚገፋፋን ለአምላክና ለሰዎች ያለን ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w07 12/15 26 አን. 7)
ሚል 3:1—ይህ ጥቅስ በመጀመሪያው መቶ ዘመንና በዘመናችን ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w13 7/15 10-11 አን. 5-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሚል 1:1-10
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 15:26—እውነትን ማስተማር።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 26:19፤ 2ቆሮ 1:3, 4—እውነትን ማስተማር። (mwb16.08 8 አን. 2ን ተመልከት።)
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w07 12/15 28 አን. 1—ጭብጥ፦ በዛሬው ጊዜ አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራው ማስገባት የምንችለው እንዴት ነው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“እውነተኛ ፍቅር ምንድን ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 20 አን. 7-16 እና “የእርዳታ ሠራተኞችን የሚጠቅም ተጨማሪ መሣሪያ” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 96 እና ጸሎት