ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 27-28
ሂዱና ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ—ለምን፣ የት እና እንዴት?
ለምን? ኢየሱስ ከይሖዋ ከፍተኛ ሥልጣን ተቀብሏል
የት? ኢየሱስ “ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት” እንዲያደርጉ ተከታዮቹን አዟቸዋል
ኢየሱስ ያዘዘውን ሁሉ እንዲጠብቁ ሰዎችን ማስተማር ቀጣይነት ያለው ሥራ ነው
የኢየሱስን ትእዛዛት ለሰዎች የምናስተምረው እንዴት ነው?
ጥናቶቻችን የኢየሱስን ትምህርቶች ሥራ ላይ እንዲያውሉ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?
ጥናቶቻችን የኢየሱስን ምሳሌ እንዲከተሉ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?