የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ግንቦት ገጽ 4
  • ከግንቦት 14-20

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 14-20
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ግንቦት ገጽ 4

ከግንቦት 14-20

ማርቆስ 9-10

  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እምነት የሚያጠናክር ራእይ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 9:1—ኢየሱስ ከሐዋርያቱ መካከል አንዳንዶቹ በመንግሥቱ ሥልጣን ላይ ሲቀመጥ የሚኖረውን ክብር በራእይ እንደሚመለከቱ ተናግሮ ነበር (w05 1/15 12 አን. 9-10)

    • ማር 9:2-6—ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ በፊታቸው የተለወጠው ኢየሱስ ‘ከኤልያስ’ እና ‘ከሙሴ’ ጋር ሲነጋገር ተመልክተዋል (w05 1/15 12 አን. 11)

    • ማር 9:7—ይሖዋ ራሱ በቀጥታ በመናገር ኢየሱስ ልጁ መሆኑን አረጋግጧል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 10:6-9—ኢየሱስ ትዳርን አስመልክቶ የትኛውን መሠረታዊ ሥርዓት ጎላ አድርጎ ተናግሯል? (w08 2/15 30 አን. 8)

    • ማር 10:17, 18—ኢየሱስ “ጥሩ መምህር” ብሎ የጠራውን ሰው ያረመው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 9:1-13

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w04 5/15 30-31​—ጭብጥ፦ ኢየሱስ በማርቆስ 10:25 ላይ የተናገረው ሐሳብ ምን ትርጉም አለው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 131

  • “አምላክ ያጣመረውን . . .”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅርና አክብሮት ቤተሰብን አንድ ያደርጋል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 12

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 52 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ