ከሰኔ 25–ሐምሌ 1
ሉቃስ 4–5
መዝሙር 37 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልክ እንደ ኢየሱስ ፈተናዎችን ተቋቋሙ”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 4:1-4—ኢየሱስ በሥጋ ምኞት አልተሸነፈም (w13 8/15 25 አን. 8)
ሉቃስ 4:5-8—ኢየሱስ በዓይን አምሮት አልተታለለም (w13 8/15 25 አን. 10)
ሉቃስ 4:9-12—ኢየሱስ ሌሎችን የሚያስደምም ድርጊት ለመፈጸም አልተፈተነም [የቤተ መቅደሱ አናት የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።] (nwtsty ሚዲያ፤ w13 8/15 26 አን. 12)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 4:17—ኢየሱስ የአምላክን ቃል ጠንቅቆ ያውቅ እንደነበር የሚያሳየው ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 4:25—በኤልያስ ዘመን የተከሰተው ድርቅ ለምን ያህል ጊዜ ቆይቷል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 4:31-44
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 28
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀሙ ወጥመድ ውስጥ እንዳትገቡ ተጠንቀቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀም አስተዋይ ሁን የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 18
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 123 እና ጸሎት