የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 4
  • ከሐምሌ 16-22

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 16-22
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 4

ከሐምሌ 16-22

ሉቃስ 10-11

  • መዝሙር 100 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 10:29-32—በመጀመሪያ አንድ ካህን ከዚያም አንድ ሌዋዊ እንደ እነሱ አይሁዳዊ የሆነን ዘራፊዎች ጉዳት ያደረሱበት ሰው አይተው ሳይረዱት አለፉ [ለሉቃስ 10:30 የተዘጋጀውን nwtsty ሚዲያ አጫውት።] (w02 9/1 16-17 አን. 14-15)

    • ሉቃስ 10:33-35—አንድ ሳምራዊ ለተጎዳው ሰው አስገራሚ የሆነ ፍቅር አሳየው (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ሉቃስ 10:33, 34)

    • ሉቃስ 10:36, 37—ከእኛ ጋር ተመሳሳይ የኑሮ ደረጃ፣ ዘር፣ ጎሳ ወይም ብሔር ላላቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰዎች ፍቅር ማሳየት አለብን (w98 7/1 31 አን. 2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 10:18—ኢየሱስ ለ70ዎቹ ደቀ መዛሙርት “ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ” ሲላቸው ምን ማለቱ ነበር? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ w08 3/15 31 አን. 12)

    • ሉቃስ 11:5-9—የሚፈልገውን ነገር ለማግኘት ሲል ወዳጁን የወተወተው ሰው ምሳሌ ስለ ጸሎት ምን ያስተምረናል? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 10:1-16

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በክልላችሁ የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ይሰነዝራል።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ ከማዕድ ላይ ተነስቶ እንደመጣ ይናገራል።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 24

  • “ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2)”፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 20

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 66 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ