ሐምሌ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ሐምሌ 2018 የውይይት ናሙናዎች ከሐምሌ 2-8 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 6-7 በልግስና ስፈሩ ከሐምሌ 9-15 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 8-9 የኢየሱስ ተከታይ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? ከሐምሌ 16-22 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 10-11 የደጉ ሳምራዊ ምሳሌ ክርስቲያናዊ ሕይወት ገለልተኝነት በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (ሚክ 4:2) ከሐምሌ 23-29 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 12-13 “እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ” ከሐምሌ 30–ነሐሴ 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 14-16 የኮብላዩ ልጅ ምሳሌ ክርስቲያናዊ ሕይወት አባካኙ ልጅ ተመለሰ!