የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ሐምሌ ገጽ 5
  • ከሐምሌ 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ሐምሌ ገጽ 5

ከሐምሌ 23-29

ሉቃስ 12-13

  • መዝሙር 4 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እናንተ ከብዙ ድንቢጦች የላቀ ዋጋ አላችሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 12:6—አምላክ ትናንሽ ወፎችን እንኳ አይረሳም (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 12:7—ይሖዋ ስለ እኛ ጠንቅቆ የሚያውቅ መሆኑ ምን ያህል ትኩረት እንደሚሰጠን ያሳያል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 12:7—እያንዳንዳችን በይሖዋ ፊት ውድ ዋጋ አለን (cl ገጽ 241 አን. 4-5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሉቃስ 13:24—ኢየሱስ የሰጠው ማሳሰቢያ ምን መልእክት ይዟል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ሉቃስ 13:33—ኢየሱስ በዚህ ጥቅስ ላይ ያለውን ሐሳብ የተናገረው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 12:22-40

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 184-185 አን. 4-5

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 116

  • እንደተረሳን አይሰማንም፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

    • ቪዲዮው ላይ የታዩት ሦስት አስፋፊዎች ምን ተፈታታኝ ሁኔታ አጋጥሟቸዋል?

    • ይሖዋ፣ እንዳልረሳቸው ያሳየው እንዴት ነው?

    • እነዚህ አስፋፊዎች፣ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁመው ይሖዋን ማገልገላቸውን የቀጠሉት እንዴት ነው? ይህስ ሌሎችን ያበረታታው እንዴት ነው?

    • በጉባኤያችሁ ውስጥ ላሉ በዕድሜ የገፉ ወይም የጤና ችግር ያለባቸው ወንድሞችና እህቶች ፍቅር ማሳየት የምትችሉት እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 21

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 98 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ