ከሐምሌ 30–ነሐሴ 5
ሉቃስ 14-16
መዝሙር 125 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የኮብላዩ ልጅ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 15:11-16—አንድ ልጅ፣ ዓምፆ ከቤት ከወጣ በኋላ ልቅ የሆነ ሕይወት በመኖር ውርሱን አባከነ (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ሉቃስ 15:17-24—ልጁ ንስሐ ገብቶ የተመለሰ ሲሆን አፍቃሪ የሆነ አባቱ በደስታ ተቀብሎታል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ሉቃስ 15:25-32—ታላቅየው ልጅ አስተሳሰቡን እንዲያስተካክል ምክር ተሰጥቶታል
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 14:26—“የማይጠላ” የሚለው ቃል በዚህ አገባቡ ምን ትርጉም አለው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 16:10-13—ኢየሱስ ‘ከዓመፅ ሀብት’ ጋር በተያያዘ ሊያስተላልፍ የፈለገው ትምህርት ምንድን ነው? (w17.07 8-9 አን. 7-8)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 14:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv ገጽ 32 አን. 14-15
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አባካኙ ልጅ ተመለሰ!”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አባካኙ ልጅ ተመለሰ!—ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 22
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 81 እና ጸሎት