ከነሐሴ 27–መስከረም 2
ሉቃስ 23-24
መዝሙር 130 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይቅር ለማለት ዝግጁ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 23:34—ኢየሱስ እንጨት ላይ የሰቀሉትን የሮም ወታደሮች ይቅር ብሏቸዋል (cl ገጽ 297 አን. 16)
ሉቃስ 23:43—ኢየሱስ አንድን ወንጀለኛ ይቅር ብሏል (g 2/08 11 አን. 5-6)
ሉቃስ 24:34—ኢየሱስ ጴጥሮስን ይቅር ብሎታል (cl ገጽ 297-298 አን. 17-18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 23:31—ኢየሱስ ይህን ሐሳብ የተናገረው ምን መልእክት ለማስተላለፍ ሊሆን ይችላል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 23:33—ሮማውያን፣ ወንጀለኞችን እንጨት ላይ ለመቸንከር ምስማር ይጠቀሙ እንደነበር የሚጠቁም ምን አርኪኦሎጂያዊ ማስረጃ አለ? (nwtsty ሚዲያ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 23:1-16
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለማስተማር ከምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች መካከል ለምታነጋግረው ሰው ተስማሚ የሆነ ጽሑፍ አበርክት።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 4 አን. 3-4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ኢየሱስ ለወንድምህም ጭምር ሞቶለታል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይበልጥ ውብ መሆን! የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 26
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 105 እና ጸሎት