የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ጥቅምት ገጽ 4
  • ከጥቅምት 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ጥቅምት ገጽ 4

ከጥቅምት 15-21

ዮሐንስ 13-14

  • መዝሙር 100 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዮሐ 13:5—ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 13:12-14—ደቀ መዛሙርቱ እግራቸውን እርስ በርስ “የመተጣጠብ ግዴታ” አለባቸው (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 13:15—የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በሙሉ በትሕትና ረገድ እሱ የተወውን አርዓያ መከተል ይኖርባቸዋል (w99 3/1 31 አን. 1)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዮሐ 14:6—ኢየሱስ “መንገድ፣ እውነትና ሕይወት” የሆነው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 14:12—በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች እሱ ካከናወናቸው “የበለጡ ሥራዎች” የሚሠሩት እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 13:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቅመህ መደበኛ ባልሆነ መንገድ መሥክር።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 114

  • “ፍቅር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ነው—ራስ ወዳድና በቀላሉ የምትበሳጩ አትሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ”—ራስ ወዳድና በቀላሉ የምትበሳጩ አትሁኑ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ጊዜ ካለህ፣ “ልናሰላስልበት የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ” የሚለውን ሣጥን ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 33

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 116 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ