ከጥቅምት 29–ኅዳር 4
ዮሐንስ 18-19
መዝሙር 54 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢየሱስ ስለ እውነት መሥክሯል”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 18:36—ኢየሱስ የተናገረው እውነት በመሲሐዊው መንግሥት ላይ ያተኮረ ነበር
ዮሐ 18:37—ኢየሱስ ስለ አምላክ ዓላማዎች የሚገልጸውን እውነት በተመለከተ መሥክሯል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ዮሐ 18:38ሀ—ጲላጦስ፣ እውነት የሚባል ነገር ስለ መኖሩ በፌዝ መልክ ጠይቋል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 19:30—ኢየሱስ “መንፈሱን ሰጠ” የሚለው ሐሳብ ምን ትርጉም አለው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 19:31—ኢየሱስ የሞተው ኒሳን 14, 33 ዓ.ም. መሆኑን የሚጠቁም ምን ማስረጃ አለ? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 18:1-14
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም jw.orgን አስተዋውቅ።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስና ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ ያዘጋጀኸውን ጥያቄ ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 14 አን. 6-7
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍቅር የእውነተኛ ክርስቲያኖች መለያ ነው—ከእውነት ጋር ደስ ይበላችሁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ”—በዓመፅ ሳይሆን ከእውነት ጋር ደስ ይበላችሁ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። ጊዜ ካለህ፣ “ልናሰላስልበት የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ” የሚለውን ሣጥን ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 35 አን. 1-11
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 82 እና ጸሎት