ከኅዳር 5-11
ዮሐንስ 20-21
መዝሙር 35 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከእነዚህ አስበልጠህ ትወደኛለህ?”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 21:1-3—ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ጴጥሮስና ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ዓሣ ለማጥመድ ሄዱ
ዮሐ 21:4-14—ኢየሱስ ከሞት ከተነሳ በኋላ ለጴጥሮስና ለሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ተገለጠ
ዮሐ 21:15-19—ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ነገር ምን እንደሆነ እንዲያስተውል ረዳው (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ዮሐ 21:15, 17)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዮሐ 20:17—ኢየሱስ ለመግደላዊቷ ማርያም እንዲህ ያላት ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ዮሐ 20:28—ቶማስ ኢየሱስን “ጌታዬ፣ አምላኬ!” ብሎ የጠራው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 20:1-18
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 79 አን. 21-22—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 35 አን. 12-19
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 121 እና ጸሎት