ኅዳር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ኅዳር 2018 የውይይት ናሙናዎች ከኅዳር 5-11 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 20-21 “ከእነዚህ አስበልጠህ ትወደኛለህ?” ከኅዳር 12-18 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 1-3 በክርስቲያን ጉባኤ ላይ መንፈስ ቅዱስ ፈሰሰ ክርስቲያናዊ ሕይወት የተለያዩ ቋንቋዎች በሚነገሩበት ክልል ውስጥ ተባብረን መስበክ የምንችለው እንዴት ነው? ከኅዳር 19-25 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 4-5 የአምላክን ቃል በድፍረት መናገራቸውን ቀጠሉ ክርስቲያናዊ ሕይወት በጋሪ የሚሰጥ ምሥክርነት በዓለም ዙሪያ ያስገኘው ውጤት ከኅዳር 26–ታኅሣሥ 2 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 6-8 አዲስ የተቋቋመው የክርስቲያን ጉባኤ ተፈተነ ክርስቲያናዊ ሕይወት “ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”