የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 የካቲት ገጽ 2
  • ከየካቲት 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 የካቲት ገጽ 2

ከየካቲት 4-10

ሮም 1-3

  • መዝሙር 88 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሕሊናችሁን ሁልጊዜ አሠልጥኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የሮም መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ሮም 2:14, 15—ሁሉም ሰው ሕሊና አለው (lvs ገጽ 18 አን. 6)

    • ሮም 2:15—ሕሊናችን አስተማማኝ መሪ እንዲሆንልን ልናሠለጥነው ይገባል (lvs ገጽ 19-20 አን. 8-9)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 3:4—“የአምላክ እውነተኝነት የተረጋገጠ” እንዲሆን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w08 6/15 30 አን. 5)

    • ሮም 3:24, 25—“ክርስቶስ ኢየሱስ የከፈለው ቤዛ . . . በቀደሙት ዘመናት የተፈጸሙትን ኃጢአቶች” ይቅር ለማለት የሚያስችለው እንዴት ነው? (w08 6/15 29 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 1:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በጭውውት መልክ መናገር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 2⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w06 6/1 12-13—ጭብጥ፦ ስለ ራስህም ሆነ ስለ ሌሎች ድክመት ከእውነታው ያልራቀ አመለካከት ይኑርህ። (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 6

  • “የአምላክን የማይታዩ ባሕርያት ታስተውላለህ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አስደናቂ የፍጥረት ሥራዎች የአምላክን ክብር ይገልጣሉ—ብርሃን እና ቀለም የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 44

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 59 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ