የካቲት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ የካቲት 2019 የውይይት ናሙናዎች ከየካቲት 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 1-3 ሕሊናችሁን ሁልጊዜ አሠልጥኑ ክርስቲያናዊ ሕይወት የአምላክን የማይታዩ ባሕርያት ታስተውላለህ? ከየካቲት 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 4-6 “አምላክ . . . ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር አሳይቷል” ከየካቲት 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 7-8 ‘በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቅክ’ ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት ጸንታችሁ በጉጉት ተጠባበቁ ከየካቲት 25–መጋቢት 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 9-11 የወይራ ዛፉ ምሳሌ ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እድገት የማያደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችን ማስጠናታችንን ማቆም