የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 የካቲት ገጽ 6
  • ከየካቲት 25–መጋቢት 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 25–መጋቢት 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 የካቲት ገጽ 6

ከየካቲት 25–መጋቢት 3

ሮም 9-11

  • መዝሙር 25 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የወይራ ዛፉ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሮም 11:16—በእርሻ ላይ የተተከለው የወይራ ዛፍ፣ አምላክ ከአብርሃም ቃል ኪዳን ጋር በተያያዘ ያለውን ዓላማ አፈጻጸም ያመለክታል (w11 5/15 23 አን. 13)

    • ሮም 11:17, 20, 21—በምሳሌያዊው የወይራ ዛፍ ላይ የተጣበቁት ቅቡዓን ክርስቲያኖች እምነታቸውን ጠብቀው መኖር አለባቸው (w11 5/15 24 አን. 15)

    • ሮም 11:25, 26—መንፈሳዊ እስራኤላውያን በሙሉ ‘ይድናሉ’ (w11 5/15 25 አን. 19)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 9:21-23—በታላቁ ሸክላ ሠሪ በይሖዋ ለመቀረጽ ፈቃደኞች መሆን ያለብን ለምንድን ነው? (w13 6/15 25 አን. 5)

    • ሮም 10:2—አምልኳችን በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሠረተ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (it-1-E 1260 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 10:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ለሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር፤ ከዚያም ምን ያስተምረናል? በተባለው መጽሐፍ ተጠቅመህ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 60

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እድገት የማያደርጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎችን ማስጠናታችንን ማቆም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 47

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 151 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ