የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መጋቢት ገጽ 4
  • ከመጋቢት 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መጋቢት ገጽ 4

ከመጋቢት 18-24

1 ቆሮንቶስ 1-3

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ1 ቆሮንቶስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 1ቆሮ 2:14—“ዓለማዊ ሰው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w18.02 19 አን. 4-5)

    • 1ቆሮ 2:15, 16—“መንፈሳዊ ሰው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w18.02 19 አን. 6፤ 22 አን. 15)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 1:20—“አምላክ የዓለምን ጥበብ ሞኝነት” ያደረገው እንዴት ነው? (it-2-E 1193 አን. 1)

    • 1ቆሮ 2:3-5—ጳውሎስ ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w08 7/15 27 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 1:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር፤ ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አስተዋውቅ። (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 18

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ውጤታማ ደብዳቤ መጻፍ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የመታሰቢያው በዓል ዘመቻ መጋቢት 23 ይጀምራል፦ (7 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። የመታሰቢያው በዓል የመጋበዣ ወረቀት ለሁሉም እንዲሰጥ ካደረግክ በኋላ ስለ ይዘቱ ተናገር። የመግቢያ ናሙናውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት። ጉባኤው ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 50

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 128 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ