የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 128
  • እስከ መጨረሻው መጽናት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እስከ መጨረሻው መጽናት
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እስከ መጨረሻው መጽናት
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ጸንተን እንጠብቃለን
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ጸንተን እንጠብቃለን
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ምንጊዜም ከይሖዋ ድርጅት ጋር ተቀራርባችሁ ኑሩ
    የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 128

መዝሙር 128

እስከ መጨረሻው መጽናት

በወረቀት የሚታተመው

(ማቴዎስ 24:13)

  1. 1. ለመጽናት ምክንያት ይሆናል፣

    አምላክ የገባው ቃል።

    አንተን የማረከህ እውነት

    ነው እምነት ’ሚጣልበት።

    ያምላክን ቀን እይ አቅርበህ፤

    ጸንተህ ኑር በእምነትህ።

    በታማኝነት ስትጸና

    ያጠራሃል ፈተና።

  2. 2. የቀድሞ ፍቅርህን ጠብቅ፤

    ስለሚችል ላይዘልቅ።

    ፈተናው ከባድ ቢሆንም

    ተወጣው እንደምንም።

    ችግር ሲደራረብብህ

    ጥርጣሬ አይግባህ።

    አምላክ መውጫ ያዘጋጃል፤

    ‘አይዞህ፣ አለሁ’ ይልሃል።

  3. 3. እስከ ፍጻሜው ’ሚጸኑ

    ሁሉ ይድናሉ።

    ባምላክ የሕይወት መጻፍ ላይ

    በደማቅ ይጻፋሉ።

    ጸንቶ መቆም ግብህ ይሁን፤

    ጽናት ይሥራ ሥራውን።

    አምላክ ሞገስ ይሰጥሃል፤

    ደስተኛ ያደርግሃል።

(በተጨማሪም ዕብ. 6:19⁠ን፣ ያዕ. 1:4⁠ን፣ 2 ጴጥ. 3:12⁠ን እና ራእይ 2:4⁠ን አንብብ።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ