የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሚያዝያ ገጽ 3
  • ከሚያዝያ 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሚያዝያ ገጽ 3

ከሚያዝያ 8-14

1 ቆሮንቶስ 10-13

  • መዝሙር 30 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ታማኝ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 10:13—ይሖዋ ምን ዓይነት ፈተናዎች እንደሚደርሱብን አይወስንም (w17.02 29-30)

    • 1ቆሮ 10:13—የሚደርሱብን ፈተናዎች “በሰው ሁሉ ላይ” የሚደርሱ ናቸው

    • 1ቆሮ 10:13—በይሖዋ የምንታመን ከሆነ ማንኛውንም ፈተና በጽናት እንድንቋቋም ይረዳናል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 10:8—ዘኁልቁ 25:9 የፆታ ብልግና በመፈጸማቸው ምክንያት በአንድ ቀን የተገደሉት እስራኤላውያን 24,000 እንደሆኑ ሲናገር በ1 ቆሮንቶስ 10:8 ላይ የሚገኘው ዘገባ ግን 23,000 መሆናቸውን የሚገልጸው ለምንድን ነው? (w04 4/1 29)

    • 1ቆሮ 11:5, 6, 10—አንዲት እህት፣ ወንድ አስፋፊ ባለበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የምትመራ ከሆነ ራሷን መሸፈን ያስፈልጋታል? (w15 2/15 30)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 10:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አስተዋውቅ። (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 25

  • “የአካል ክፍሎች በጣም አስፈላጊ ናቸው” (1ቆሮ 12:22)፦ (10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።

  • “ለመታሰቢያው በዓል መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን፣ ይሖዋና ኢየሱስ ባሳዩን ፍቅር ላይ በማሰላሰል ይበልጥ አድናቆት እንዲያዳብሩ ሁሉንም አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 53

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 142 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ