የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ነሐሴ ገጽ 2
  • ከነሐሴ 5-11

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 5-11
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ነሐሴ ገጽ 2

ከነሐሴ 5-11

2 ጢሞቴዎስ 1-4

  • መዝሙር 150 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አምላክ . . . የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንም”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ2 ጢሞቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 2ጢሞ 1:7—ችግሮችን ‘በጤናማ አእምሮ’ ተጋፈጥ (w09 5/15 15 አን. 9)

    • 2ጢሞ 1:8—በምሥራቹ አትፈር (w03 3/1 9 አን. 7)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 2ጢሞ 2:3, 4—‘በንግድ ሥራ እንዳንጠላለፍ’ የተቻለንን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w17.07 10 አን. 13)

    • 2ጢሞ 2:23—“ሞኝነትና አላዋቂነት ከሚንጸባረቅበት ክርክር” መራቅ የምንችልበት አንዱ መንገድ ምንድን ነው? (w14 7/15 14 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 1:1-18 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ትምህርት አዘል ምሳሌዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 8⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 7/15 12-13 አን. 3-7—ጭብጥ፦ የይሖዋ አገልጋዮች ‘ከክፋት የሚርቁት’ እንዴት ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 85

  • “ጊዜህን ይሖዋን ከሚወዱ ሰዎች ጋር አሳልፍ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከመጥፎ ጓደኛ ራቁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 69

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 40 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ