ከጥቅምት 7-13
ያዕቆብ 3-5
መዝሙር 50 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አምላካዊ ጥበብን አንጸባርቁ”፦ (10 ደቂቃ)
ያዕ 3:17—አምላካዊ ጥበብ ንጹሕና ሰላማዊ ነው (cl 221-222 አን. 9-10)
ያዕ 3:17—አምላካዊ ጥበብ ምክንያታዊ፣ ለመታዘዝ ዝግጁ የሆነ እንዲሁም ምሕረትና መልካም ፍሬዎች የሞሉበት ነው (cl 223 አን. 12፤ 224-225 አን. 14-15)
ያዕ 3:17—አምላካዊ ጥበብ አድልዎና ግብዝነት የሌለበት ነው (cl 226-227 አን. 18-19)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ያዕ 4:5—ያዕቆብ እዚህ ላይ የጠቀሰው የትኛውን ጥቅስ ነው? (w08 11/15 20 አን. 6)
ያዕ 4:11, 12—“ወንድሙን የሚነቅፍ . . . ሕግን ይነቅፋል” የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w97 11/15 20-21 አን. 8)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ድምፅን መለዋወጥ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 10ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w10 9/1 23-24—ጭብጥ፦ ኃጢአታችንን መናዘዝ ያለብን ለምንድን ነው? መናዘዝ ያለብንስ ለማን ነው? (th ጥናት 14)