የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ጥቅምት ገጽ 3
  • ከጥቅምት 14-20

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 14-20
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ጥቅምት ገጽ 3

ከጥቅምት 14-20

1 ጴጥሮስ 1-2

  • መዝሙር 29 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ቅዱሳን ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ1 ጴጥሮስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 1ጴጥ 1:14, 15—ምኞታችንም ሆነ ምግባራችን ቅዱስ ሊሆን ይገባል (w17.02 9 አን. 5)

    • 1ጴጥ 1:16—ቅዱስ የሆነውን አምላካችንን ለመምሰል ጥረት እናደርጋለን (lvs 77 አን. 6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ጴጥ 1:10-12—እንደ ነቢያትና እንደ መላእክት ትጉዎች መሆን የምንችለው እንዴት ነው? (w08 11/15 21 አን. 9)

    • 1ጴጥ 2:25 ግርጌ—ከሁሉ የላቀው የበላይ ተመልካች ማን ነው? (it-2 565 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ጴጥ 1:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 28

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ፦ (6 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ይሖዋ ሁሉንም ነገር በሥርዓት ያስቀመጠው እንዴት ነው? ጉማሬዎች ንጹሕ እንዲሆኑ የሚረዳቸው ምንድን ነው? ክፍላችሁን ማጽዳት ያለባችሁ ለምንድን ነው?

  • “ይሖዋ ንጹሕ ሰዎችን ይወዳል”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አምላክ ንጹሕ ሰዎችን ይወዳል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 79

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ