ከጥቅምት 28–ኅዳር 3
2 ጴጥሮስ 1-3
መዝሙር 114 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋን ቀን መምጣት በአእምሯችሁ አቅርባችሁ ተመልከቱ”፦ (10 ደቂቃ)
[የ2 ጴጥሮስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
2ጴጥ 3:9, 10—የይሖዋ ቀን የተቀጠረለትን ጊዜ ጠብቆ ይመጣል (w06 12/15 27 አን. 11)
2ጴጥ 3:11, 12—ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለብን ልናስብበት ይገባል (w06 12/15 19 አን. 18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ጴጥ 1:19—“የንጋት ኮከብ” ማን ነው? የወጣው መቼ ነው? ይህ ክንውን እንደተፈጸመ ማወቅ የምንችለውስ እንዴት ነው? (w08 11/15 22 አን. 2)
2ጴጥ 2:4—“እንጦሮጦስ” ምንድን ነው? ዓመፀኞቹ መላእክት ወደዚያ የተጣሉትስ መቼ ነው? (w08 11/15 22 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጴጥ 1:1-15 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 7)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 154-155 አን. 3-4 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የአምላክን ቃል ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለመጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ቦታ ይሰጡ ነበር—ተቀንጭቦ የተወሰደ (ዊልያም ቲንደል) የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 81
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 12 እና ጸሎት