የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 2
  • ከኅዳር 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 2

ከኅዳር 4-10

1 ዮሐንስ 1-5

  • መዝሙር 122 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ1 ዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • 1ዮሐ 2:15, 16—“በዓለም ያለው ነገር ሁሉ . . . ከዓለም እንጂ ከአብ የሚመነጭ አይደለም” (w05 1/1 10 አን. 13)

    • 1ዮሐ 2:17—ዓለምም ሆነ ምኞቱ ያልፋሉ (w13 8/15 27 አን. 18)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ዮሐ 2:7, 8—ዮሐንስ ይህን ትእዛዝ “የቆየ” እና “አዲስ” ብሎ የገለጸው ለምንድን ነው? (w13 9/15 10 አን. 14)

    • 1ዮሐ 5:16, 17—“ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት” የተባለው ምንድን ነው? (it-1 862 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ዮሐ 1:1–2:6 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በጋለ ስሜት መናገር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 11⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w04 10/1 29—ጭብጥ፦ ዮሐንስ በ1 ዮሐንስ 4:18 ላይ “ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል” ሲል ምን ማለቱ ነበር? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 132

  • “ሠርጋችሁን ስታዘጋጁ ይህ ዓለም ተጽዕኖ እንዳያሳድርባችሁ ተጠንቀቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋን የሚያስከብር የሠርግ ሥነ ሥርዓት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 82

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 83 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ