ኅዳር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን የስብሰባው አስተዋጽኦ—ኅዳር 2019 የውይይት ናሙናዎች ከኅዳር 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ዮሐንስ 1-5 ዓለምንም ሆነ በዓለም ውስጥ ያሉትን ነገሮች አትውደዱ ክርስቲያናዊ ሕይወት ሠርጋችሁን ስታዘጋጁ ይህ ዓለም ተጽዕኖ እንዳያሳድርባችሁ ተጠንቀቁ ከኅዳር 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ዮሐንስ 1-13፤ 3 ዮሐንስ 1-14–ይሁዳ 1-25 እውነት ውስጥ ለመቆየት ብርቱ ተጋድሎ ማድረግ አለብን ከኅዳር 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 1-3 ‘ሥራህን አውቃለሁ’ ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋ ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 4-6 የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል