የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 4
  • ከኅዳር 11-17

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 11-17
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 4

ከኅዳር 11-17

2 ዮሐንስ 1-13፤ 3 ዮሐንስ 1-14–ይሁዳ 1-25

  • መዝሙር 128 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እውነት ውስጥ ለመቆየት ብርቱ ተጋድሎ ማድረግ አለብን”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የ2 ዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • [የ3 ዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • [የይሁዳ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ይሁዳ 3—‘ለእምነት ብርቱ ተጋድሎ አድርጉ’ (w04 9/15 11-12 አን. 8-9)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ይሁዳ 4, 12—ይሁዳ ወደ ጉባኤው ሾልከው ስለገቡት ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው ሰዎች ሲናገር “ፍቅራችሁን ለመግለጽ በምታዘጋጁት ግብዣ ላይ ተገኝተው አብረዋችሁ ሲመገቡ ልክ በባሕር ውስጥ እንደተደበቀ ዓለት [ናቸው]” ያለው ለምንድን ነው? (it-2 279, 816)

    • ይሁዳ 14, 15—ሄኖክ ወደፊት የሚፈጸምን ክንውን ፍጻሜውን እንዳገኘ አድርጎ የገለጸው ለምንድን ነው? የትንቢቱ ፍጻሜስ ምንድን ነው? (wp17.1 12 አን. 1, 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ዮሐ 1-13 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org አድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 87

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 83

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 108 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ