የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ኅዳር ገጽ 6
  • ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ኅዳር ገጽ 6

ከኅዳር 25–ታኅሣሥ 1

ራእይ 4-6

  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ራእይ 6:2—የነጩ ፈረስ ጋላቢ “ድል እያደረገ ወጣ” (wp17.3 4 አን. 3, 5)

    • ራእይ 6:4-6—የቀዩና የጥቁሩ ፈረስ ጋላቢዎች ከእሱ በኋላ ወጡ (wp17.3 5 አን. 2, 4-5)

    • ራእይ 6:8—ቀጥሎ የግራጫው ፈረስ ጋላቢ መቃብርን አስከትሎ ወጣ (wp17.3 5 አን. 8-10)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 4:4, 6—ሃያ አራቱ ሽማግሌዎችና አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት ምን ያመለክታሉ? (re 76-77 አን. 8፤ 80 አን. 19)

    • ራእይ 5:5—ኢየሱስ “ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ” የተባለው ለምንድን ነው? (cf 36 አን. 5-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 4:1-11 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lvs 52-53 አን. 15 (th ጥናት 2)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 46

  • “ይሖዋ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸውን መንገዶች በተመለከተ መረጃ ለማግኘት በjw.org እና በJW ላይብረሪ ላይ የሚገኘውን “መዋጮዎች” የሚለውን ምልክት መጫን ወይም donate.jw.org የሚለውን አድራሻ በኢንተርኔት ማሰሻ ላይ መጻፍ እንደሚቻል ለአስፋፊዎች ግለጽላቸው። ቅርንጫፍ ቢሮው ባለፈው የአገልግሎት ዓመት ከጉባኤው ለተላከለት መዋጮ የላከውን የምስጋና ደብዳቤ አንብብ። የጉባኤውን አባላት በልግስና ለሚያደርጉት መዋጮ አመስግናቸው።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 85

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 74 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ