የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 5
  • ከታኅሣሥ 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 5

ከታኅሣሥ 23-29

ራእይ 17-19

  • መዝሙር 149 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ራእይ 19:11, 14-16—ክርስቶስ ኢየሱስ የአምላክን የጽድቅ ፍርድ ያስፈጽማል (w08 4/1 8 አን. 3-4፤ it-1 1146 አን. 1)

    • ራእይ 19:19, 20—አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ይጠፋሉ (re 286 አን. 24)

    • ራእይ 19:21—የአምላክን ሉዓላዊነት የሚቃወሙ ሰዎች በሙሉ ይጠፋሉ (re 286 አን. 25)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 17:8—አውሬው ‘ከዚህ በፊት የነበረው፣ አሁን ግን የሌለውና ወደፊት የሚኖረው’ እንዴት እንደሆነ አብራራ። (re 247-248 አን. 5-6)

    • ራእይ 17:16, 17—የሐሰት ሃይማኖት የሚጠፋው ቀስ በቀስ እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን? (w12 6/15 18 አን. 17)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 17:1-11 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 8)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 8 (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 150

  • ድፍረት ስጠኝ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ድፍረት ስጠኝ የተባለውን የሙዚቃ ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ በሕይወታችን ውስጥ ድፍረት ማሳየት የሚጠይቁ ምን ሁኔታዎች ያጋጥሙናል? ድፍረት የሚሰጡህ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች ናቸው? ከእኛ ጋር ያሉት እነማን ናቸው? አድማጮች በሙሉ ተነስተው “ድፍረት ስጠኝ” የሚለውን መዝሙር (ለስብሰባ የተዘጋጀውን) እንዲዘምሩ በመጋበዝ ክፍሉን ደምድም።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 88 አን. 1-11

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 61 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ