የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 5
  • ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እውነተኛ ሰላም—ከየት ይገኛል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • ዘላቂ ሰላም በእርግጥ የሚመጣው መቼ ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • አርማጌዶን—ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስቀረው የአምላክ ጦርነት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • እውነተኛውን ሰላም ፈልጉ፣ ተከተሉትም!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 5
ከአፉ ረጅም ሰይፍ የሚወጣው ኢየሱስና በነጭ ፈረሶች ላይ ተቀምጠው የሚከተሉት በሰማይ ያሉት ሠራዊቶቹ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ራእይ 17-19

ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግደው የአምላክ ጦርነት

19:11, 14-16, 19-21

“የፍቅርና የሰላም አምላክ” የሆነው ይሖዋ “የሰላም መስፍን” የሆነው ልጁ ጦርነት እንዲያካሂድ የሚያደርገው ለምንድን ነው?—2ቆሮ 13:11፤ ኢሳ 9:6

  • ይሖዋና ኢየሱስ ጽድቅን ይወዳሉ፤ ክፋትን ደግሞ ይጠላሉ

  • ዘላቂ ሰላምና ፍትሕ ሊሰፍን የሚችለው ክፉዎች ሲጠፉ ብቻ ነው

  • በሰማይ ያለው የአምላክ ሠራዊት የሚያካሂደው ጦርነት ‘የጽድቅ’ ጦርነት ነው፤ ይህ ሠራዊት በነጭ ፈረሶች ላይ መቀመጡ እንዲሁም ነጭና ንጹሕ የሆነ ጥሩ በፍታ መልበሱ ይህን ያሳያል

በዚህ ወሳኝ ጦርነት ወቅት በሕይወት ከሚተርፉት መካከል ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል?—ሶፎ 2:3

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ