የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 6
  • ከታኅሣሥ 30, 2019–ጥር 5, 2020

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 30, 2019–ጥር 5, 2020
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ታኅሣሥ ገጽ 6

ከታኅሣሥ 30, 2019–ጥር 5, 2020

ራእይ 20-22

  • መዝሙር 146 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እነሆ፣ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ራእይ 21:1—“የቀድሞው ሰማይና የቀድሞው ምድር አልፈዋል” (re 301 አን. 2)

    • ራእይ 21:3, 4—“ቀድሞ የነበሩት ነገሮች አልፈዋል” (w13 12/1 11 አን. 2-4)

    • ራእይ 21:5—ይሖዋ የሰጠው ተስፋ እምነት የሚጣልበት ነው (w03 8/1 12 አን. 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ራእይ 20:5—“የቀሩት ሙታን” በሺው ዓመት ግዛት መጨረሻ ላይ ሕያው የሚሆኑት እንዴት ነው? (it-2 249 አን. 2)

    • ራእይ 20:14, 15—‘የእሳቱ ሐይቅ’ ምንድን ነው? (it-2 189-190)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 20:1-15 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ስጠው። (th ጥናት 3)

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 9)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 12 (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—እንደ ሁኔታው ማስተካከያ ማድረግ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 88 አን. 12-19

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 49 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ