የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ጥር ገጽ 6
  • ከጥር 27–የካቲት 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 27–የካቲት 2
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ጥር ገጽ 6

ከጥር 27–የካቲት 2

ዘፍጥረት 9-11

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ምድር ሁሉ አንድ ቋንቋ . . . ትጠቀም ነበር”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 11:1-4—አንዳንዶች የአምላክን ፈቃድ በመቃወም ከተማና ግንብ ለመሥራት ወሰኑ (it-1 239፤ it-2 202 አን. 2)

    • ዘፍ 11:6-8—ይሖዋ ቋንቋቸውን አዘበራረቀው (it-2 202 አን. 3)

    • ዘፍ 11:9—ሰዎቹ የግንባታ ሥራቸውን ትተው ተበታተኑ (it-2 472)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 9:20-22, 24, 25—ኖኅ ካምን ሳይሆን ከነአንን የረገመው ለምን ሊሆን ይችላል? (it-1 1023 አን. 4)

    • ዘፍ 10:9, 10—ናምሩድ “ይሖዋን የሚቃወም ኃያል አዳኝ” የሆነው እንዴት ነው? (it-2 503)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 10:6-32 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊዎቹ ተመላልሶ መጠየቁን ለማድረግ አብረው እንደተዘጋጁ የሚጠቁም ምን ነገር ተመልክታችኋል? ወንድም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ ጽሑፍ ያስተዋወቀውና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ያስጀመረው እንዴት ነው?

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ለሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር፤ ከዚያም ምን ያስተምረናል? በተባለው መጽሐፍ ተጠቅመህ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 2)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 60

  • “የተዋጣለት ሠራተኛ ሁን”፦ (15 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 92

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 43 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ