ጥር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ጥር 2020 የውይይት ናሙናዎች ከጥር 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 1-2 ይሖዋ በምድር ላይ ሕያዋን ፍጥረታትን ፈጠረ ክርስቲያናዊ ሕይወት የምታምንበትን ነገር ማስረዳት ትችላለህ? ከጥር 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 3-5 የመጀመሪያው ውሸት ያስከተለው አስከፊ መዘዝ ክርስቲያናዊ ሕይወት ትራክቶችን ተጠቅሞ ውይይት መጀመር ከጥር 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 6-8 “ልክ እንደዚሁ አደረገ” ከጥር 27–የካቲት 2 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 9-11 “ምድር ሁሉ አንድ ቋንቋ . . . ትጠቀም ነበር” ክርስቲያናዊ ሕይወት የተዋጣለት ሠራተኛ ሁን