ከየካቲት 3-9
ዘፍጥረት 12-14
መዝሙር 14 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሁላችንንም የሚመለከት ቃል ኪዳን”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 12:1, 2—ይሖዋ አብራምን (አብርሃምን) እንደሚባርከው ቃል ገብቶለታል (it-1 522 አን. 4)
ዘፍ 12:3—‘የምድር ሕዝቦች ሁሉ በአብርሃም አማካኝነት ይባረካሉ’ (w89 7/1 3 አን. 4)
ዘፍ 13:14-17—ይሖዋ ለአብርሃም ዘሮቹ የሚወርሱትን ምድር አሳይቶታል (it-2 213 አን. 3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 13:8, 9—አለመግባባቶችን በመፍታት ረገድ የአብርሃምን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? (w16.05 5 አን. 12)
ዘፍ 14:18-20—ሌዊ ‘በአብርሃም በኩል አሥራት የከፈለው’ እንዴት ነው? (ዕብ 7:4-10፤ it-2 683 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 12:1-20 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ዋና ዋና ነጥቦች ጎላ ብለው እንዲታዩ ማድረግ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 14ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w12 1/1 8—ጭብጥ፦ ሣራን ተወዳጅ ሴት እንድትሆን ያደረጋት ምንድን ነው? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ከኦሪጅናል መዝሙሮቻችን ምን ትምህርት እናገኛለን?”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ሩቅ አይደለም ያ ጊዜ የተባለውን የኦሪጅናል መዝሙር ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 93
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 27 እና ጸሎት