የካቲት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ የካቲት 2020 የውይይት ናሙናዎች ከየካቲት 3-9 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 12-14 ሁላችንንም የሚመለከት ቃል ኪዳን ክርስቲያናዊ ሕይወት ከኦሪጅናል መዝሙሮቻችን ምን ትምህርት እናገኛለን? ከየካቲት 10-16 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 15-17 ይሖዋ የአብራምንና የሦራን ስም የቀየረው ለምንድን ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት ባለትዳሮች ትዳራቸውን ማጠናከር የሚችሉት እንዴት ነው? ከየካቲት 17-23 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 18-19 “የምድር ሁሉ ዳኛ” በሰዶምና በገሞራ ላይ የጥፋት ፍርድ በየነ ክርስቲያናዊ ሕይወት ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር የተባለውን ቡክሌት በአግባቡ እየተጠቀማችሁበት ነው? ከየካቲት 24–መጋቢት 1 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 20-21 ይሖዋ ምንጊዜም የገባውን ቃል ይፈጽማል