ከየካቲት 10-16
ዘፍጥረት 15-17
መዝሙር 39 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ የአብራምንና የሦራን ስም የቀየረው ለምንድን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 17:1—አብራም ፍጽምና የጎደለው ሰው ቢሆንም እንከን የለሽ መሆኑን ማስመሥከር ይችላል (it-1 817)
ዘፍ 17:3-5—አብራም ስሙ ተቀይሮ አብርሃም ተባለ (it-1 31 አን. 1)
ዘፍ 17:15, 16—ሦራ ስሟ ተቀይሮ ሣራ ተባለች (w09 2/1 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 15:13, 14—የ400 ዓመቱ የጉስቁልና ዘመን የጀመረውና ያበቃው መቼ ነው? (it-1 460-461)
ዘፍ 15:16—የአብርሃም ዘሮች “በአራተኛው ትውልድ” ወደ ከነአን የተመለሱት እንዴት ነው? (it-1 778 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 15:1-21 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው ጥያቄዎችን ጥሩ አድርጎ የተጠቀመው እንዴት ነው? ውጤታማ የሆነ ምሳሌ የተጠቀመው እንዴት ነው?
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምሥራች የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በትምህርት 3 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ባለትዳሮች ትዳራቸውን ማጠናከር የሚችሉት እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የትዳርን ጥምረት ማጠናከር የሚቻለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 94
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 47 እና ጸሎት