ከየካቲት 24–መጋቢት 1
ዘፍጥረት 20-21
መዝሙር 108 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ምንጊዜም የገባውን ቃል ይፈጽማል”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 21:1-3—ሣራ ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች (wp17.5 14-15)
ዘፍ 21:5-7—ይሖዋ የማይቻል የሚመስለው ነገር እንዲቻል አድርጓል
ዘፍ 21:10-12, 14—አብርሃም እና ሣራ፣ ይሖዋ ይስሐቅን አስመልክቶ በገባው ቃል ላይ ጠንካራ እምነት ነበራቸው
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 20:12—ሣራ የአብርሃም እህት የሆነችው እንዴት ነው? (wp17.3 12 ግርጌ)
ዘፍ 21:33—አብርሃም ‘የይሖዋን ስም የጠራው’ በምን መንገድ ነው? (w89 7/1 12 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 20:1-18 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው ጥቅሱ የተጠቀሰበትን ዓላማ ግልጽ ያደረገው እንዴት ነው? ፍላጎት ያሳዩ ሰዎችን ተከታትሎ በመርዳት ረገድ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን እንዴት ነው?
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 35 አን. 19-20 (th ጥናት 3)