የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 4
  • ያዕቆብና ላባ የሰላም ቃል ኪዳን ገቡ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ያዕቆብና ላባ የሰላም ቃል ኪዳን ገቡ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ያዕቆብ ለመንፈሳዊ ነገሮች ከፍተኛ አድናቆት ነበረው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • ያዕቆብ ወደ ካራን ሄደ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • የአምላክ አዲስ ቃል ኪዳን ዓላማውን የሚያከናውንበት ጊዜ ቀርቧል
    “የሰላሙ መስፍን“ ሲገዛ በምድር ዙሪያ የሚገኝ ዋስትና ያለው ሕይወት
  • “የመንግሥት ካህናት” ትሆናላችሁ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 4

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 31

ያዕቆብና ላባ የሰላም ቃል ኪዳን ገቡ

31:44-53

ያዕቆብና ላባ የድንጋይ ክምር የሠሩት ለምንድን ነው?

  • በዚያ ለሚያልፍ ሰው ሁሉ እርስ በርስ ለገቡት የሰላም ቃል ኪዳን ምሥክር ሆኖ እንዲያገለግል ነው

  • የገቡትን የሰላም ቃል ኪዳን ይጠብቁ እንደሆነና እንዳልሆነ ይሖዋ እንደሚያይ እንዲያስታውሱ ይረዳቸዋል

1. ሁለት እህቶች በስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በብስጭት ሲተያዩ። ከጀርባቸው ወንድሞችና እህቶች እያወሩና እየተሳሳቁ ነው። 2. እነዚያው እህቶች አንድ ካፌ በረንዳ ላይ ቁጭ ብለው ቡና ሲጠጡና እርስ በርስ ሲጨዋወቱ። የተጠቀለለ ስጦታና መጽሐፍ ቅዱስ ጠረጴዛው ላይ ተቀምጧል።

ይሖዋ በዛሬው ጊዜ ያሉ ሕዝቦቹ እርስ በርስ ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖራቸው ይፈልጋል። የሚከተሉት ሦስት እርምጃዎች፣ ሰላምን ጠብቆ ለማቆየትም ሆነ ሰላም ሲደፈርስ ግንኙነታችንን ለማደስ የሚረዱን እንዴት ነው?

  • በግልጽ መነጋገር።—ማቴ 5:23, 24

  • በነፃ ይቅር ማለት።—ቆላ 3:13

  • ትዕግሥተኛ መሆን።—ሮም 12:21

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ