የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 5
  • ከሚያዝያ 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 5

ከሚያዝያ 20-26

ዘፍጥረት 32-33

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በረከት ለማግኘት እየታገላችሁ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 32:24—ያዕቆብ ከአንድ መልአክ ጋር ታግሏል (w03 8/15 25 አን. 3)

    • ዘፍ 32:25, 26—ያዕቆብ በረከቱን እስኪያገኝ ድረስ መታገሉን አላቆመም (it-2 190)

    • ዘፍ 32:27, 28—ያዕቆብ፣ ባሳየው ጽናት ተባርኳል (it-1 1228)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 32:11, 13-15—ያዕቆብ ሰላም ለማስፈን ካደረገው ያላሰለሰ ጥረት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w10 6/15 22 አን. 10-11)

    • ዘፍ 33:20—ያዕቆብ፣ የሠራውን መሠዊያ “አምላክ፣ የእስራኤል አምላክ” ብሎ የጠራው ለምንድን ነው? (it-1 980)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 32:1-21 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኤልሳ ትክክለኛና አሳማኝ በሆነ መንገድ መመሥከር የቻለችው እንዴት ነው? ኤልሳና ሜሮን በአገልግሎት ላይ እርስ በርስ የተረዳዱት እንዴት ነው?

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 12)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 35

  • “የላቀ ቦታ የምሰጠው ነገር ምንድን ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በመንፈሳዊ ግቦች ላይ ማተኮራችሁን ቀጥሉ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 103

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 92 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ